የመስቀል በዓል በኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን ማኅበረሰባት ዘንድ

Source: Gululat Kebede and Tsehai Shewareged
የመስቀል በዓል በአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በሃይማኖታዊና ባሕላዊ ገፅታው ተከብሯል። ገሚሶቹ በኮሮናቫይረስ ገደቦች ስር ሆነው ያለ ተጋባዥ ወዳጅ ዘመድ ለብቻቸው ሲያከብሩ፤ ሌሎች ገደብ ያልተጣለባቸው ከተሞች ነዋሪ የሆኑቱ ከጓደኞችና ዘመድ አዝማዶች ጋር ታድመው በዓሉን ተጋርተዋል።
Share