Demsew Demeke and his family (L), and Mekonnen Ashagre's family (R). Credit: D.Demeke and M.Ashagreአውስትራሊያ ውስጥ ወርኅ ሴፕተምበር በገባ የመጀመሪያው እሑድ ዜጎች ለአባቶችና የአባት ተምሳሌዎች ፍቅርና ምስጋናቸውን የሚገልጡበት ዕለት ሆኖ በቤተሰብ አባላት ዘንድ ይከበራል። የአደላይድ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ደምሰው ደመቀና በሜልበርን ዘፀአት ቤተክርስቲያን የዘንድሮው ምርጥ አባት ሆነው የተሰየሙት የሜልበርን ነዋሪ አቶ መኮንን አሻግሬ ስለ አባቶች ቀን ፋይዳ ይናገራሉ።
አውስትራሊያ ውስጥ ወርኅ ሴፕተምበር በገባ የመጀመሪያው እሑድ ዜጎች ለአባቶችና የአባት ተምሳሌዎች ፍቅርና ምስጋናቸውን የሚገልጡበት ዕለት ሆኖ በቤተሰብ አባላት ዘንድ ይከበራል። የአደላይድ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ደምሰው ደመቀና በሜልበርን ዘፀአት ቤተክርስቲያን የዘንድሮው ምርጥ አባት ሆነው የተሰየሙት የሜልበርን ነዋሪ አቶ መኮንን አሻግሬ ስለ አባቶች ቀን ፋይዳ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአባቶች ቀን
- የአባቶች ሚና
- ቤተሰባዊ ፍቅር