እሬቻ አፍራሳ - የተራራው እሬቻ በአውስትራሊያ - ሜልበርን ከተማ እሑድ ሰኔ 16 / ጁን 23 እንደምን እንደሚከበር የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ኦቦ በንቲ ኦሊቃና አባ መልካ ዳኜ ደፈርሻ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የእሬቻ አፍራሳ አከባበር ሥርዓት
- በልግና እሬቻ
- የበዓል ማክበሪያ ሥፍራና የግብዣ ጥሪ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Elias Gudissa
Source: SBS
Share this with family and friends
