Seblewerk Tadesse (U-L), Girma Feyissa (L - L), Adamu Tefera (R) Source: Suppliedለወቅታዊና ስር የሰደዱ ችግሮች በየፈርጁ ልገሳዎችን ማድረግ ሰብዓዊነትን ማጉላቱ እውነት ነው። እንደማንኛውም አገርና ዜጋ ለኢትዮጵያም ከኢትዮጵያውያን ይበልጥ የሚቀርብም የሞራል ግዴታ ያለበትም የለም። ለኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ‘ከባሕር ማዶ - አገር ቤት ችሮታዎችን ለማድረስና ራሳቸውንም ለመታደግ የግብረ ሰናይ ድርጅት ያሻቸዋልን?’ የሚለው መጠይቅም የማኅበረሰቡን አባላት ምላሽ ይሻል። ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ (ከብሪስበን)፣ አቶ ግርማ ፈይሳ (ከሲድኒ) እና አቶ አዳሙ ተፈራ (ከሜልበርን) ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ለወቅታዊና ስር የሰደዱ ችግሮች በየፈርጁ ልገሳዎችን ማድረግ ሰብዓዊነትን ማጉላቱ እውነት ነው። እንደማንኛውም አገርና ዜጋ ለኢትዮጵያም ከኢትዮጵያውያን ይበልጥ የሚቀርብም የሞራል ግዴታ ያለበትም የለም። ለኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ‘ከባሕር ማዶ - አገር ቤት ችሮታዎችን ለማድረስና ራሳቸውንም ለመታደግ የግብረ ሰናይ ድርጅት ያሻቸዋልን?’ የሚለው መጠይቅም የማኅበረሰቡን አባላት ምላሽ ይሻል። ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ (ከብሪስበን)፣ አቶ ግርማ ፈይሳ (ከሲድኒ) እና አቶ አዳሙ ተፈራ (ከሜልበርን) ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።