SKIP TO MAIN CONTENT

አውስትራሊያ አቀፍ የግብረ ሰናይ ድርጅት እንደምንና በእነማን ሊዋቀር ይገባል?

Community Welfare Association Pt 2
Adamu Tefera (L), Girma Feyissa (C), and Seblewerk Tadesse (R) Source: Supplied

ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ከባሕር ማዶ - አገር ቤት ችሮታዎችን ለማድረስና ራሳቸውንም ለመታደግ የግብረ ሰናይ ድርጅት እንደሚያሻቸው የውይይት መድረኩ ተሣታፊዎች፤ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ (ከብሪስበን)፣ አቶ ግርማ ፈይሳ (ከሲድኒ) እና አቶ አዳሙ ተፈራ (ከሜልበርን) ዕሳቤዎች ተዋድደዋል። አወቃቀሩ ላይ የየራሳቸውን መሠረት መጣያ አተያዮች ቸረዋል።

Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ከባሕር ማዶ - አገር ቤት ችሮታዎችን ለማድረስና ራሳቸውንም ለመታደግ የግብረ ሰናይ ድርጅት እንደሚያሻቸው የውይይት መድረኩ ተሣታፊዎች፤ ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ (ከብሪስበን)፣ አቶ ግርማ ፈይሳ (ከሲድኒ) እና አቶ አዳሙ ተፈራ (ከሜልበርን) ዕሳቤዎች ተዋድደዋል። አወቃቀሩ ላይ የየራሳቸውን መሠረት መጣያ አተያዮች ቸረዋል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now