Demlew Almaw (L) and Alemayehu Abebe (R) Source: Suppliedአቶ ዓለማየሁ አበበ - የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተግባር ምክር ቤት መሥራችና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ ደምለው አልማው - የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተግባር ምክር ቤት መሥራችና አስተባባሪ ስለ ምክር ቤታቸው ተልዕኮ ያሰረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ዓለማየሁ አበበ - የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተግባር ምክር ቤት መሥራችና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና አቶ ደምለው አልማው - የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተግባር ምክር ቤት መሥራችና አስተባባሪ ስለ ምክር ቤታቸው ተልዕኮ ያሰረዳሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተግባር ምክር ቤት ዓላማና ዋነኛ ግቦች
- በመካሄድ ላይ ያሉ የምክር ቤቱ እንቅስቃሴዎች
- አገራዊ የመሠረታዊ ልማትና ገጽታ ግንባታ ፕሮጄክት ተሳትፎዎች