የአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን?

Generic picture of House of Representatives for political representation

Political representation means elected officials act on behalf of all the groups of people in a democracy. Source: Getty / Tracey Nearmy

አውስትራሊያ ከዓለም መድብለ ባሕላዊ አገራት አንዷ ብትሆንም ፓርላማው ግና እንዲያ አይደለም። እንከንነት አለውን?


ፖለቲካዊ ውክልና የዲሞክራሲ ሁነኛ አካል ነው። የፓርላማ ውሳኔ ላይ የመድረስ ሂደት ውስጥ ሁሉም ድምፆች የመስተጋባታቸው ማረጋገጫ ነውና።

ይሁንና፤ አውስትራሊያ ገና እዚያ ደረጃ ላይ አልደረሰችም።

ከሕዝቧ 24 ፐርሰንቱ ባሕር ማዶኛ፣ አውሮፓዊ ዝርያ የሌላቸውና ፓርላማ ተሰይመው የሚገኙቱ 6 ፐርሰንት ብቻ ናቸው።

በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የሥነ መንግሥት መምህር የሆኑት ዶ/ር ኢንቲፋር ቾውድሪ፤ የሕዝቡን ገፅታ የሚያንፀባርቅ ፓርላማ ማኅበራዊ ውሁድነትን ለማሻሻል ወሳኝ እንደሆነ ሲናገሩ፤

“የፖለቲካ ፓርቲ ዝንቅ ዝርያ ያላቸውን ሰዎች አስተማማኝ ወደ ሆነም ሆነ ወደ አልሆነ የምክር ቤት ወንበር አሳላፊ ቁልፍ ያዥነት ተግባራት ያሉት ነው” ብለዋል።

SBS Examines በእዚህ ክፍለ ዝግጅት የፖለቲካ ሥርዓቱ እውነተኛ የሕብረተሰቡ መስተዋት መሆንን የማስቻል አንዳች ተስፋ ያለው እንደሁ ይመለከታል።


Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service