Dr Deresse Ayenachew Source: D.Ayenachewዶ/ር ደረሰ አየናቸው - የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ዲፓርትመንት መምህርና የድኅረ ምረቃ ዲን (አሁን በአገረ ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ታሪክ ጥናትና ምርምር ላይ ይገኛሉ) ስለ አፄ አምደ ፅዮንና አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመነ መንግሥታት ውርሰ አሻራዎች አንስተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው - የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ዲፓርትመንት መምህርና የድኅረ ምረቃ ዲን (አሁን በአገረ ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ታሪክ ጥናትና ምርምር ላይ ይገኛሉ) ስለ አፄ አምደ ፅዮንና አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመነ መንግሥታት ውርሰ አሻራዎች አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- አፄ አምደ ፅዮንና አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ማን ናቸው?
- አፄ አምደ ፅዮን የኢትዮጵያ መካከለኛው ዘመን አባት?
- አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ሴቶችን አብዝተው በመንግሥተ ስልጣን ላይ ስለምን ሾሙ?