SKIP TO MAIN CONTENT

ከደኣማት እስከ ዐቢይ፤ የዛጉዌ ሥርወ መንግሥት

Lalibela
Aerial view of the monolithic rock-cut church of bete giyorgis, Lalibela. Source: Getty

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው - የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ዲፓርትመንት መምህርና የድኅረ ምረቃ ዲን (አሁን በአገረ ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ታሪክ ጥናትና ምርምር ላይ ይገኛሉ) ስለ ዛጉዌ ሥርወ መንግሥት ግነትና ክስመት ይናገራሉ።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው - የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ዲፓርትመንት መምህርና የድኅረ ምረቃ ዲን (አሁን በአገረ ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ታሪክ ጥናትና ምርምር ላይ ይገኛሉ) ስለ ዛጉዌ ሥርወ መንግሥት ግነትና ክስመት ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • የዛጉዌ ሥርወ መንግሥት ምሥረታ
  • የንግሥት ዮዲት አነሳስና አወዳደቅ
  • የላሊበላ ውቅር ዐቢያተ ክርስቲያናት አሠራር

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now