SKIP TO MAIN CONTENT

“ በማህበራዊ ሚድያዎችን ጥላቻን በመዝራት አገርቤት ያለውን ዜጋ የሚያጋጩ ከድርጊታቸው ይታቀቡ ደርጊታቸውንም በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት ስም እንቃወማለን ፡፡ ” -ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም

.
Dr Emayenesh Seyum Source: Supplied

ግጭቶች እና ጦርነት ለሰው ልጆች ሁሉ ጎጂ ቢሆንም በእናቶች ፤ ሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚስከትለው ጉዳት ግን ከሁሉም በላይ ነው ፡፡ ስለሆነም የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻችንን ግብረ ገብ እና ሰው የመሆን ጥበብን ማስተማር ይኖርብናል ሲሉ ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት ፕሬዝደንት አሳስበዋል፡፡

Published

Presented by Martha Tsegaw

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ግጭቶች እና ጦርነት ለሰው ልጆች ሁሉ ጎጂ ቢሆንም በእናቶች ፤ ሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚስከትለው ጉዳት ግን ከሁሉም በላይ ነው ፡፡ ስለሆነም የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻችንን ግብረ ገብ እና ሰው የመሆን ጥበብን ማስተማር ይኖርብናል ሲሉ ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት ፕሬዝደንት አሳስበዋል፡፡

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now