Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

" በአዲሱ አመት በምእራቡ አለም የምንኖር አትዮጵያውያን አገራችንን ለመታደግ የሰላም አምባሳደር እንድንሆን እመኛለሁ፡፡ " ዶ /ር እማዬነሽ ስዩም

.

DR Emayenesh Seyum Source: SBS Amharic

ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት ፕሬዝደንት በመላው አለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመልካም አዲስ አመት ምኞት መግለጫቸውን ያስተላለፉት ሲሆን አያይዘውም በ2012 አም በአገራችን የተከሰተው አደጋ ዳግም እንዳይከሰት በተለይ በመምእራቡ አለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን እንዲያደርጉ አደራ ብለዋል ፡፡

Published

Updated

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Share this with family and friends

ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት ፕሬዝደንት በመላው አለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመልካም አዲስ አመት ምኞት መግለጫቸውን ያስተላለፉት ሲሆን አያይዘውም በ2012 አም በአገራችን የተከሰተው አደጋ ዳግም እንዳይከሰት በተለይ በመምእራቡ አለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን እንዲያደርጉ አደራ ብለዋል ፡፡

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now