Dr lemlem Tamerat Diabeted and sight Loss 24012024
" የስኳር ህሙማን ቢያንስ በአመት አንድ ጊዜ የአይን ሐኪም ማየት አለባቸው ፡፡" ዶ / ር ለምለም ታምራት

ዶ/ር ለምለም ታምራት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የአይን ሀኪም እና የግላኮማ ስቴሽያሊስት (ልዩ ሀኪም ) የስኳር ህመምን በትክክል ካልተቆጣጠሩት የአይናችንን ጤና ላይ አሉታዊ አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይችላል፡፡
Share