" በአገራችን የአይን ሞራ ግርዶሽን በቀላሉ ማዳን ቢቻልም በመሳሪያ እጥራት ሳቢያ የምንፈልገውን ያህል እየሰራን ነው ማለት ግን አይቻልም " - ዶ /ር ለምለም ታምራት16:18Dr Lemlem TameratSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.35MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ /ር ለምለም ታምራት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ የአይን ሀኪም እና የግላኮማ ስቴሽያሊስት (ልዩ ሀኪም ) እንደሚሉት ፤ ቀሪው የአለማችን ክፍል ካስወገዳቸው እና ከድህነትጋር ተያይዘው ከሚመጡት የአይን ህመሞች አንዱ ትራኮም ፤ አሁንም ድረስ በአገራችን እንደችግር የሚኦጠር የአይን ህመም ነው።አንኳሮችየአይን ሞራ ግርዶሽ እንዴት ይከሰታልበአገራችን ያለው ህክምና ምን ይመስላልየአይን እያታን እዴት መመልስ ያቻላልShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ለእኔ ቤቴ ናት፤ ሀገሬ ናት። የትም ልሂድ የት፤ ወደ ቤቴ፣ ወደ ሀገሬ ልመለስ የምለው እናት ኢትዮጵያን ነው" ድምፃዊ ቫሔ ታልቢያን"ኢሬቻን ወደፊት ለሚያከብሩት እግዚአብሔር ያድርሳችሁ! ላከበሩትም እንኳን አደረሳችሁ!" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋል