Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE starting June 12 2026

"ወደ አረንጓዴ ምጣኔ ሀብት መሸጋገሩ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኑሮ ውድነቱን ለመቋቋም እንዲያስችላቸው ሊያግዝ ይችላል የሚል እምነት ነው ያለኝ" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

GEconomy.png

Flat vector illustration depicting a green energy concept (BG), Dr Dessie Tarko Ambaw, Lecturer and Researcher in Economics at the University of Adelaide (L), and Dr Yonatan Dinku, Lecturer and Researcher in Economics at the Australian National University (R). Credit: Getty Images / D.Tarko, and Y.Dinku

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ ከ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት ጋር የተሰናሰሉ ምክረ ሃሳቦችን ያጋራሉ።


Published

Updated

By Kassahun Negewo

Source: SBS



Share this with family and friends


ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ ከ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት ጋር የተሰናሰሉ ምክረ ሃሳቦችን ያጋራሉ።


አንኳሮች

  • ምርታማነት
  • አረንጓዴ ምጣኔ ሀብት
  • የኑሮ ውድነትን በግልና በቤተሰብ ድረጃ የመቋቋሚያ ብልሃት ፍንጮች
  • ምክረ ሃሳቦች
በአውስትራሊያ የምጣኔ ሀብት ምርታማነትን መጨመር ለረጅም ጊዜ በጣም አስቸጋሪ ሆኖ ነው የቆየው። የአሁኑ በጀት የተለያዩ እርምጃዎችን ወስዷል። በተለይ፤ ምርታማነትን ከመጨመር አንፃር። ለኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ - ኢትዮጵያውያንና ለሌሎች ዜጎች የተሻለ ሁኔታን ይፈጥራል ማለት ነው።
ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now