"የኢድ በዓልን በጥሩ ሁኔታ እያከበርን ነው" ኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን

Hamza Abdela (L) and Seid Mohammed (R). Source: H.Abdela and S.Ahmed
አቶ ሰይድ አሕመድ፤ በሜልበርን የቢላል ሙስሊም ማሕበረሰብ ሊቀመንበር፣ የሜልበርን ነዋሪዎች ወ/ሮ ሩቂያ መሐመድና አቶ ሃምዛ መሐመድ ዛሬ እየተከበረ ስላለው የኢድ በዓል አከባበር ይናገራሉ። ለመላው ሕዝበ ሙስሊም መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
Share