Embet Tadesse and her daughter (L), and Helen Kassa (R) Source: Suppliedሄለን ካሣና እመቤት ታደሰ፤ ኮቪድ - 19 ያጠላበትንና እሑድ ሜይ 10 በመላው አውስትራሊያ ተከብሮ የሚውለውን የእናቶች ቀን ካለፉት ዓመታት ጋር በማነፃፀር የዘንድሮውን እንደምን ከቤተሰቦቻቸው ጋር አክብረውት እንደሚውሉ ይናገራሉ። ለኢትዮጵያውንና በመላው ዓለም ላሉ እናቶች ቀኑ የሐሴትና የፍቅር እንዲሆንም ይመኛሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ሄለን ካሣና እመቤት ታደሰ፤ ኮቪድ - 19 ያጠላበትንና እሑድ ሜይ 10 በመላው አውስትራሊያ ተከብሮ የሚውለውን የእናቶች ቀን ካለፉት ዓመታት ጋር በማነፃፀር የዘንድሮውን እንደምን ከቤተሰቦቻቸው ጋር አክብረውት እንደሚውሉ ይናገራሉ። ለኢትዮጵያውንና በመላው ዓለም ላሉ እናቶች ቀኑ የሐሴትና የፍቅር እንዲሆንም ይመኛሉ።