"ለ620ኛ ዓመት በምንጃር ሸንኮራ ኢራንቡቲ 'ዳግማዊ ዮርዳኖስ' የሚከበረው በዓለ ጥምቀት ከጥንታዊ ልዩ ባሕሪያቱ ጋር ነው" ዋልተንጉሥ ዘርጋው

Ethiopian Christians hymn during Epiphany celebrations marking the anniversary of Jesus Christ's baptism. Source: Getty
ዋልተንጉሥ ዘርጋው - የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፤ ጥንታዊውና ታሪካዊው የኢራንቡቲ የጥምቀት በዓል ጥንታዊ ትውፊቱን ጠብቆ እንደምን አርባ አራት ታቦታት በተገኙበት እንደሚከበር ያስረዳሉ። የእምነቱ ተከታዮችና ጎብኚዎች በሥፍራው ታድመው ታሪካዊ ቅርሶችንም እንዲጎበኙ ይጋብዛሉ።
Share