ኮቪድ - 19 ለኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ ጋሬጣ በመሆኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስተዳደር ሳንካ ለገጠመው ብሔራዊ ምርጫ አራት አማራጮችን አቅርቧል። አቶ አወል አብዲ - የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የኦፌኮ - ሊቀመንበር፣ አቶ ቀጄላ መርዳሳ - የኦነግ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ንቅናቄ ሊቀመንበርና አቶ እስክንድር ነጋ - የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ሊቀመንበር አተያዮቻቸውን ይገልጣሉ።
Share






