በኢትዮጵያ የዩናይድ ስቴትስ ኤምባሲ ኢትዮጵያውያን የንግድና ጉብኝት ቪዛ አመልካቾች እስከ 15 ሺህ ዶላር የሚደርስ የማስያዣ ገንዘብ እንዲያሲይዙ የሚጠይቀው አሠራር ከመጋቢት 24 ቀን 2018 ጀምሮ ግብር ላይ እንደሚውል አስታወቀ
ታካይ ዜናዎች
- ኢትዮጵያ የካርቦን ታክስን ተግባራዊ በማድረግ የበካይ ጋዝ ልቅቀት በ5 ነጥብ 9 በመቶ መቀነስ እንደምትችል የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽንና የአፍሪካ ሕብረት በጋራ ባደረጉት ጥናት አመለከቱ
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግሥት የመጀመሪያ የገንዘብ ድጋፍ ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ተወዳዳሪ ፓርቲዎችና የግል ዕጩዎች መልቀቁን ገለጠ
- የኢትዮጵያ የደረጃዎች ቦርድ 79 አዳዲስና የተከለከሉ የኢትዮጵያ ደረጃዎችን አስታወቀ
- ስምንት የሀገር በቀል ባሕላዊ መድኃኒቶችን በዘመናዊ ሁኔታ አምርቶ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን Armauer Hansen የምርምር ተቋም አመለከተ
- በትግራይ ክልል የሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ከጦርነቱ በፊት ከባንኮች ለወስዱት ብድር በመያዣነት ያስያዙት ንብረት በሐራጅ እንዳይሸጥ ወይም ያለ ጨረታ ወደ ባንኮች ስም እንዳይዛወር የክልሉ አስተዳደር መመሪያ አስተላለፈ
- የቀድሞዋ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከፍተኛ ሽልማት አገኙ
Share





