የምዕራብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን 45 ሺህ ዶላርስ ክፉኛ ለተጎዱና አካባቢ ነዋሪዎችና ተፈናቃይ ኢትዮጵያውያን መርጃ አሰባሰቡ

Hiwot Yikum Mengist (R). Source: HY.Mengist
ወ/ሮ ሕይወት ይቁም መንግሥት፤ የመስቀልን በዓል ምክንያት በማድረግ የፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን አገር ቤት በእጅጉ ለተጎዱና ለተፈናቃሉ ዜጎች መርጃ እንደምን እንዳሰባሰቡ ያናገራሉ። ለማኅበረሰብ አባላትም ምስጋና ያቀርባሉ።
Share