ዕለተ ምርጫ 2013፤ ከማለዳ እስከ ዕኩለ ለሊት

A couple wearing clothes bearing the colours of the Ethiopian national flag joins a long queue of voters waiting on the sidewalk outside a polling station. Source: Getty
የSBS አማርኛ የአገር ቤት ዘጋቢ ደመቀ ከበደ የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ ትናንት ሰኞ ሰኔ 14, 2013 በተካሔደበት ወቅት በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ተገኝቷል። በዓይን እማኝነት የተመለከታቸውን ስሉጥ ሂደቶች፣ የገጠሙ ሳንካዎችንና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን መግለጫና ማብራሪያዎች አካትቶ አቅርቧል።
Share