የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2014 አከባበር በአውስትራሊያ ዋና ዋና ከተሞች

Ethiopian New Year celebration in Perth, Australia. Source: Fasil
እንደ አምናው ሁሉ የዘንድሮውም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በተለያዩ የአውስትራሊያ ከተሞች በሙሉና በከፊል የኮሮና ቫይረስ ገደቦች ስርና ነፃ በሆነ መልኩ ተክብሯል። የበዓል መንፈሱ ግና እንደ ሁሌውም ከራስ ይልቅ ለአገርና ለሕዝብ ፍቅር፣ ሰላምና አንድነትን በሚሻ የተስፋና የሐሴት መንፈስ ተከብሮ ውሏል።
Share