ወ/ሮ መዓዛ ገነት ሞላ (ከብሪስበን)፣ ወ/ሮ ዕፀገነት ልዑል ሰገድ (ከፐርዝ)፣ ወ/ሮ አልጋነሽ አበጋዝ (ከአደላይድ) እና ወ/ሮ ማርታ ሸዋንግዛው (ከሜልበርን) ስለ ፋሲካ ፆምና የበዓለ ትንሣኤ አከባበራቸው ይናገራሉ። ለኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የመልካም በዓል ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
Share

Published
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends


