Sami Gosaye, Keyboardist (L), Actor Getahun Solomon (C) and Saxophonist Solomon ሺሳይ(R). Credit: E.Gudisaመታሰቢያነቱ ለሰዓሊ ታምራት ገብረማሪያም የተቸረውና ለሁለተኛ ጊዜ የተከወነው 'ግጥምን በጃዝ' የአንድ ሰው ተውኔትን አጣምሮ በዕለተ እሑድ ጃኑዋሪ 18 / ጥር 10 ለሕዝብ ቀርቧል። የመድረክ መሪዎች፣ ገጣሚዎችና የሙዚቃ መሳሪያ ባለሙያዎች አተያያቸውን አጋርተዋል። ለቀጣዩ ዝግጅት ኢትዮጵያውያን በነቂስ እንታደሙ የግብዣ ጥሪያቸውን በጥበብ አንደበት አቅርበዋል።
መታሰቢያነቱ ለሰዓሊ ታምራት ገብረማሪያም የተቸረውና ለሁለተኛ ጊዜ የተከወነው 'ግጥምን በጃዝ' የአንድ ሰው ተውኔትን አጣምሮ በዕለተ እሑድ ጃኑዋሪ 18 / ጥር 10 ለሕዝብ ቀርቧል። የመድረክ መሪዎች፣ ገጣሚዎችና የሙዚቃ መሳሪያ ባለሙያዎች አተያያቸውን አጋርተዋል። ለቀጣዩ ዝግጅት ኢትዮጵያውያን በነቂስ እንታደሙ የግብዣ ጥሪያቸውን በጥበብ አንደበት አቅርበዋል።
አንኳሮች
- የግጥምን በጃዝ መርሃ ግብር
- የአንድ ሰው ተውኔት
- ተልዕኮ
- ውጥን
- ምስጋና