Dr Tesfaye Yigzaw (L), Genet Masresha (C), and Hailesemaet Merhatibeb (R). Credit: Yigzaw,Merhatibeb and Masreshaዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንትና የበዓል ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፀሐፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ወ/ት ገነት ማስረሻ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ከዲሴምበር 26 30 / ታህሣሥ 16 እስከ 20 ስለሚካሔደው 27ኛው የእግር ኳስ ቶርናመንት መሰናዶዎችና ፋይዳዎች ይናገራሉ። ለታዳሚዎች ጥሪ ያቀርባሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንትና የበዓል ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፀሐፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ወ/ት ገነት ማስረሻ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ከዲሴምበር 26 30 / ታህሣሥ 16 እስከ 20 ስለሚካሔደው 27ኛው የእግር ኳስ ቶርናመንት መሰናዶዎችና ፋይዳዎች ይናገራሉ። ለታዳሚዎች ጥሪ ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- ኩነታዊ ዝግጅቶች
- ተጋባዥ እንግዶች
- የግብዣ ጥሪ