ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንትና የበዓል ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፀሐፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ወ/ት ገነት ማስረሻ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የበዓል ኮሚቴ አባል፤ ከዲሴምበር 26 30 / ታህሣሥ 16 እስከ 20 ስለሚካሔደው 27ኛው የእግር ኳስ ቶርናመንት መሰናዶዎችና ፋይዳዎች ይናገራሉ። ለታዳሚዎች ጥሪ ያቀርባሉ።
አኳሮች
- አገር አቀፍ የኢትዮጵያውያን ስፖርት በዓልን ማጠናከር
- የኢትዮጵያ ቀን
- ልዩ ዝግጅቶች
Share





