ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፣ ዶ/ር አሥራት አጸደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና ዶ/ር ጀማል አባፊጣ - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት በኮቨድ - 19 ወረርሽ ወቅት እንደምን የዩኒቨርሲቲ በሮቻቸውን ለተማሪዎቻቸው ለመክፈት ስንዱ እንደሆኑ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የተማሪዎች ቅበላ ቅድመ ዝግጅት
- የፈረቃ ትምህርት አሰጣጥ
- ታሳቢ የጸጥታ ችግሮች
Share

Published
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች



