Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“ ቪክቶርያ በኮቪድ19 ደረጃ 4 ክልክላ ውስጥ ብትሆንም በቪክቶርያ የሴቶች ህብረት አመርቂ ስራዎችን እየሰራ ነው ለማለት ያስደፍራል ” ዶ/ር እማዬነሽ ስዮም

.

LR-Tsigereda ,Hana and Dr Emayenesh Source: Dr Emayenesh

Published

Updated

By Martha Tsegaw

Source: SBS


Share this with family and friends


በተለይ በኮቪድ19 ወቅት እየጨመረ የመጣውን የቤተሰብ አመጽን እና በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመቀነስ ምን መደረግ አለበት በሚሉት ዙሪያ ለአባለቱ መረጃዎችን እና የተለየዩ ድጋፎችን ሲያቀርቡ እንደቆየ ዶ/ር እማዬነሽ ስዮም በቪክቶርይ የሴቶች ህብረት ፕሬዝደንት፤ ጽጌረዳ መኮንን የህብረቱ ምክትል ፕሬዝደንት እና ሃና ታደሰ የህብረቱ ጸሃፊ ገልጸውልናል ፡፡አያይዘውም በቪክቶርያ በመንግስት የተቀመጠው የደረጃ 4 ክልከላ በየግላቸው ያሳያቸውንና ያስተማራቸውን የህይወት ልምድ ገልጸውልናል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም “ በቅርቡ ጤናማ የቤተሰብ ግንኙነት ለጤናማና ለጠንካራ ማህበረሰብ ” በሚል ርእስ ስለሚያዘጋጁት የመረጃ ልውውጥ መርሃ ግብር ነግረውናል ፡፡


Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now