“ያለ አባት ልጅነቴን የሰዋሁባችሁ ልጆቼ በጣም ነው የምወዳችሁ፤ በቀሪው ዕድሜያችሁ የዚህን ፍሬ እንደምታሳዩኝ ተስፋ አደርጋለሁ” ወለባ ጉማ

Wolela Guma and her children. Source: W.Guma
የአባቶች ቀን አውስትራሊያ ውስጥ ወርኃ ሴፕቴምበር በገባ የመጀመሪያው እሑድ ይከበራል። አባትና የአባት ተምሳሌዎችን ሞገስ ለማላበስ። ወ/ሮ ወለባ ጉማ ባለቤታቸው በሞት ከተለዩዋቸው አንድ አሠርት ዐመት ተቆጥሯል። እናትም አባትም ሆነው ሁለት ልጆቻቸውን እያሳደጉ ይገኛሉ። የአባቶች ቀንን ያለ አባት እንደምን ላለፉት አሥር ዓመታት እንዳሳለፉ ይናገራሉ።
Share