በዓለ መስቀል በአገረ አውስትራሊያና የአገር ቤት ትውስታው10:16ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (7.41MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidSifrash Redaበሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ሥፍራሽ ረዲ፤ እንደ ጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጅነታቸው የመስቀል በዓልን እንደምን እንደሚያከብሩና የአገር ቤት ባሕላዊ የበዓለ መስቀል አከባበር ትውስታቸውን ያጋራሉ።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (7.41MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 25 September 2020 3:17pmUpdated 25 September 2020 3:20pmBy Elias GudisaSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareበሜልበርን - አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ሥፍራሽ ረዲ፤ እንደ ጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጅነታቸው የመስቀል በዓልን እንደምን እንደሚያከብሩና የአገር ቤት ባሕላዊ የበዓለ መስቀል አከባበር ትውስታቸውን ያጋራሉ።ShareLatest podcast episodes06:21"አዲሱ አመት የታሰሩት የሚፈቱበት የተፈናቀሉት ወደቤታቸው የሚመለሱበት የወደቁት የሚነሱበት ፍቅር እና አንድነት የሚሰፍንበት የበረከት አመት ይሁንልን ።" መላክ ጸሃይ ቀሰስ መንግስቱ ሀይሌpodcast episode6 minutes 21 seconds05:05የዘንድሮው አዲስ አመት አይኖቻችንን ዘለአለማዊ ተስፋ ወደሚሆነው እግዚአብሄር የምናነሳበት ፤ ተስፋ የቆረጡ በአዲስ ተስፋ የሚታደሱበት ፤ እርሱን የሚፈልጉት ሁሉ የሚያሻቸውን የሚያገኙበት ይሁንልን ። ” ዶ/ር ናትናኤል ገመዳpodcast episode5 minutes 5 seconds02:33" አዲሱ አመት አዲስ ነገርን ፤ ፍቅርን ፤ መቻቻልን ፤ ጤናን እና ሰዎች የተመኙትን የሚያገኙበት ይሁንልን "- ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢርpodcast episode2 minutes 33 seconds05:53"መልካም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት - ዕንቁጣጣሽ!" የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ እና የተቀዋሚ ቡድን መሪ አንገስ ቴይለርpodcast episode5 minutes 53 seconds