የነባር ዜጎች ሕፃናት አሁንም ከቤተሰቦቻቸው ተነጥቀው ይወሰዳሉ

Protestors hold placards as they march through the CBD during a Stop The Stolen Generation! Sorry Day Rally, Sydney, Wednesday, May 26, 2021. Source: AAP
የተሰረቁት ትውልዶች ጉስቁልና በነባር ዜጎች ላይ የኅሊና ጠባሳ አኑሯል። አያሌ ነባር ዜጎች ያልሆኑ አውስትራሊያውያንን ልብም አድምቷል። ሲልም፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ኬቨን ራድ ዘመን በመላው አውስትራሊያውን ስም ይቅርታን አስጠይቋል። ከቶውንም ሕፃናቱን ከቤተሰቦቻቸው የመነጠሉ ሁነት በመጪዎቹ አምስትና አሥር ዓመታት በእጥፍ ያድጋል የሚል ስጋትን አሳድሯል።
Share