የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ መጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ሥርዓተ መንግሥት አነሳስ፣ ስኬቶች፣ ፈተናዎችና ፍጻሜ መንግሥት አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የዘመናዊት ኢትዮጵያ ግንባታ
- የማይጨው ጦርነትና የስደት ሕይወት
- ለቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥርዓተ መንግሥት ክስመት ዋነኛ ምክንያቶችና የኤርትራ ፌዴሬሽን ጉዳይ
Share

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች


