President Mengistu Haile Mariam in the palace of the Government. Addis Ababa (Ethiopia), 1990. Source: Gettyየኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ ቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚደንት የ17 ዓመታት የአገዛ ዘመን አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖች ነቅሰው ይናገራሉ። ፕሮፌሰር ገብሩ “The Ethiopian Revolution: War in the Horn Africa” እና “Ethiopia: Power and Protest: Peasant Revolts in the Twentieth Century” መጻሕፍት ደራሲ ናቸው።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ ቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚደንት የ17 ዓመታት የአገዛ ዘመን አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖች ነቅሰው ይናገራሉ። ፕሮፌሰር ገብሩ “The Ethiopian Revolution: War in the Horn Africa” እና “Ethiopia: Power and Protest: Peasant Revolts in the Twentieth Century” መጻሕፍት ደራሲ ናቸው።
አንኳሮች
- ከዘውዳዊ ወደ ወታደራዊ አገዛዝ ሽግግር
- የ17 ዓመቱ አዎንታዊና አሉታዊ የአገዛዝ ዘመን ተፅዕኖዎች
- ለኢሕዲሪ መንግሥት ውድቀት ዋነኛ መንስኤዎች