Ethiopian students (L) and Prof Ephraim Isaac (R). Source: E. Isaacፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ማኅበር በሰሜን አሜሪካ ፕሬዚደንት፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረት፣ የአገር ፍቅር ስሜትና የተማሪዎች ንቅናቄ አጀማመር ያወጋሉ። “ራዕያችን ኢትዮጵያ የአፍሪካ መሪ ትሆናለች የሚል ነበር” ሲሉ በምልሰት ያነሳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ማኅበር በሰሜን አሜሪካ ፕሬዚደንት፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረት፣ የአገር ፍቅር ስሜትና የተማሪዎች ንቅናቄ አጀማመር ያወጋሉ። “ራዕያችን ኢትዮጵያ የአፍሪካ መሪ ትሆናለች የሚል ነበር” ሲሉ በምልሰት ያነሳሉ።
አንኳሮች
- የሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ኢትዮጵያዊነት
- የብሔራዊ ፊደል ሠራዊት ምሥረታ
- የተማሪዎች አብዮታዊ ንቅናቄ ጥንሰሳ