Eng. Bedlu Welelo (L) and Dr Eng. Dawit Nega Bekele (R) Source: BW and DNBዶ/ር ኢንጂነር ዳዊት ነጋ በቀለና ኢንጂነር በድሉ ወለሎ - በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የሕዳሴ ግድብ የቴክኒክ፣ የሕግ፣ ሳይንስና ምርምር መማክርት ቡድን አባላት፤ ቡድናቸው ለሕዳሴ ግድብ ስለሚያበረክታቸው አስተዋፅዖዎች ያስረዳሉ። ቡድናቸው በተመሠረተበት የጥናት መስኮች በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ያሉ ተጠባቢ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን በኢሜይል አድራሻቸው gerd2020tlrs@gmail.com እንዲያገኟቸው ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ኢንጂነር ዳዊት ነጋ በቀለና ኢንጂነር በድሉ ወለሎ - በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የሕዳሴ ግድብ የቴክኒክ፣ የሕግ፣ ሳይንስና ምርምር መማክርት ቡድን አባላት፤ ቡድናቸው ለሕዳሴ ግድብ ስለሚያበረክታቸው አስተዋፅዖዎች ያስረዳሉ። ቡድናቸው በተመሠረተበት የጥናት መስኮች በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ያሉ ተጠባቢ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን በኢሜይል አድራሻቸው gerd2020tlrs@gmail.com እንዲያገኟቸው ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- የሕዳሴ ግድብ የቴክኒክ፣ የሕግ፣ ሳይንስና ምርምር መማክርት ቡድን ተልዕኮ
- የመማክርት ቡድኑ አምስት የጥናት ዘርፎች አወቃቀር
- የአጭርና ረጅም ጊዜ ዕቅዶች