"አንዱ ዓላማችን ማኅበረሰቡን ማገልገል ነውና በአቅም ውስንነት የመንጃ ፈቃድ ለሌላቸው አንዲት ሴትና አንድ ወንድ ነፃ የመኪና መንዳት ስልጠና እንሰጣለን" ያሉት አቶ ግዛቸው መኮንን፤ የፍቅር ለማጅ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ ማሰልጠኛቸው የምሥረታ ዓላማና የአገልግሎት ዘርፎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ስያሜ
- የንድፈ ሃሳብና የተግባር ስልጠና ዓይነቶች
- ነፃ አገልግሎት
- ቀጠሮ አያያዝ
Share






