Shek Abdurahman Haji Kebirሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር ፤ በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ እንዳሉት ፤ አረፋ አደም እና ሀዋ የተገናኙበት ቦታ ሲሆን ፤ ለሀጂ የሚጓዙ ሰዎች አረፋ የተባለው ቦታ ከጠዋት ጀምረው እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰአት ባለው ጊዜ ከዚያ በመሄድ ያሳልፋሉ ። አረፋ ሰፊ ስፍራ ሲሆን በተራራም የታጀበ ነው ። ቦታው የአእምሮ ሰላምን የሚሰጥ የሚያረጋጋ ስፍራ ነው ።
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር ፤ በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ እንዳሉት ፤ አረፋ አደም እና ሀዋ የተገናኙበት ቦታ ሲሆን ፤ ለሀጂ የሚጓዙ ሰዎች አረፋ የተባለው ቦታ ከጠዋት ጀምረው እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰአት ባለው ጊዜ ከዚያ በመሄድ ያሳልፋሉ ። አረፋ ሰፊ ስፍራ ሲሆን በተራራም የታጀበ ነው ። ቦታው የአእምሮ ሰላምን የሚሰጥ የሚያረጋጋ ስፍራ ነው ።
አንኳሮች
- አረፋ ማለት ምን ማለት ነው
- ሀይማኖታዊ አንድምታው
- የሀጂ ጉዞ እና አረፋ