Shek Abdurahman Haji Kebirበአገር ቤት ምንም እንኳን የሰላም ስጋቱም ሆነ የኑሮ ውድነቱ ህብረተሰቡን ለስጋት ቢጥልም ፤ የእስልምና እምነት ተከታዪች የረመዳን ጾምን በመረዳዳት አሳልፈው ፤ የኢድ አልፈጥር በአልን በደስታ እያከበሩ ነው ፤ ሲሉ በአገር ቤት የሚገኙት እና በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ የሆኑት ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር ተናግረዋል» በአውስትራሊያ ለሚገኙት የእምነቱ ተከታዮችም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አድርሰዋል።
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በአገር ቤት ምንም እንኳን የሰላም ስጋቱም ሆነ የኑሮ ውድነቱ ህብረተሰቡን ለስጋት ቢጥልም ፤ የእስልምና እምነት ተከታዪች የረመዳን ጾምን በመረዳዳት አሳልፈው ፤ የኢድ አልፈጥር በአልን በደስታ እያከበሩ ነው ፤ ሲሉ በአገር ቤት የሚገኙት እና በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ የሆኑት ሼህ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር ተናግረዋል» በአውስትራሊያ ለሚገኙት የእምነቱ ተከታዮችም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አድርሰዋል።