የእንቁጣጣሽ የልጅነት ልዩ ትውስታዪ አደይ አበባ ለመቅጠፍ ሄጄ በሁለት ውሾች መነከሴ ነው። ወላጆቻችን እንዳይቆጡን ፤ ጨዋታው እንዳያመልጠን ነገሩን ብደብቀም ሚስጥሩ ወጥቶ አበባ ለመስጠት ልሄድ ከነበረው ቦታ ተከልክዮ በአልን በቤት ውስጥ እንዳሳልፍ መደረጌ ሁሌም ትዝ ይለኛል።
አንኳሮች
- የአዲስ አመት በአል አከባበር
- የእንቁጣጣሽ ልዩ ገጠመኝ
- የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
