ወ/ሮ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በሲድኒ ፤ የዘንድሮውን የእናቶች ቀን ለየት የሚያደርገው አርአያ የሆኑ እናቶችን ሁለት ከኢትዮጵያውያን እንዲሁም ሁለት ከሱዳን የማህበረሰብ አባላት የእውቅና ሽልማትን ማድረጋችን ነው ብለዋል።
Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ወ/ሮ እመቤት አሰፋ የቅድስት ማርያም የኢትዮጵያውያን ሴቶች ማህበር በሲድኒ ፤ የዘንድሮውን የእናቶች ቀን ለየት የሚያደርገው አርአያ የሆኑ እናቶችን ሁለት ከኢትዮጵያውያን እንዲሁም ሁለት ከሱዳን የማህበረሰብ አባላት የእውቅና ሽልማትን ማድረጋችን ነው ብለዋል።
አንኳሮች
- የእናቶች ቀን አከባበር በሲድኒ
- እናቶች ቀን እና ማህበረሰባዊ ፋይዳው
- የአርአያ እናቶች እውቅና እና ሽልማት
- የወደፊት እቅዶች