ከውጭ አገር ዜጎች ጋር ተጋብተው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የአዲስ ዓመት ቤተሰባዊ አከባበር

Lidya Yassin's family (L), Helen Michael and her husband (R). Source: L.Yassin and H.Michael
ሊዲያ ያሲንና ሄለን ሚካኤል አውስትራሊያ ውስጥ ተጋብተው የሚኖሩት ከውጭ አገር ዜጎች ጋር ነው። የዘንድሮውንና ቀደም ሲልም ያለፉ የዘመን መለወጫ በዓላት እንዴት በዝንቅ ባሕላት ውስጥ አክብረው እንደሚያሳልፉ ያወጋሉ። የአዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
Share