'ሕወሓት ለክልሉ ልማት የተመደበውን በጀት ለታጣቂዎች ቀለብና ለጦርነት ዝግጅት እያዋለ ነው' ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

41 ሀገራት የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች የተመለከተ ማሳሰቢያ ሰጡ


ታካይ ዜናዎች
  • የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት በኦዲት ሥራዎቹ ከ4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ወደ መንግሥት ካዝና ተመላሽ አስደርጌያለሁ አለ
  • በፍሪላንስ ሥራዎችና በዲጂታል ገቢዎች ላይ የገቢ ግብር ሊጣል ነው
  • በተለያዩ አካባቢዎች ባለው የሰላም እጦትና የሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች ለመደገፍ የሚያስችለው ሁለተኛ ዙር ፕሮጄክት ወደ ሥራ ገባ
  • የስኳር ምርት ከቀረጥ ነፃ ሲባል አብሽ ይከፈልበታል ተባለ
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ምክንያት በሳምንት እስከ 13 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ገቢ ሊያጣ እንደሚችል ገለጠ
  • የቡና ዋጋ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ እያሽቆለቆለ በመምጣቱ አርሶ አደሮች፣ ቡና አቅራቢያዎችና ላኪዎች ለኪሳራ ሳይዳረጉ እጃቸው ላይ ያለውን ቡና በአስቸኳይ እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለ ስልጣን አሳሰበ
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 10,334 ዕጩዎች ተመዝግበዋል አለ
  • በኦሮሚያ ክልል ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ እየተካሔደ ባለው ግጭት የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ተብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የጦር ወንጀሎች ሊሆኑ የሚችሉ በርካታ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን ፈፅሟል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል አመለከተ
  • ማርች 8ን ምክንያት ያደረገ 8 የሴቶች በረራ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተካሔደ

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now