አገርኛ ሪፖርት - በአዲስ አበባ እና አጎርባች ከተሞች ለመጪው አስር ቀናት ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ናብ ሊኖር ይችላል ተባለ09:37ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.81MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ከኢትዮጵያ ከሀምሳ አምስት እስከ ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው ገንዘብ በህገ ወጥ ንግድ ሳቢያ ከአገር ወስጥ እንደሚወጣ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ፡፡አንኳሮችለሽብር ተልእኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት ተያዙቪዛ እና ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃዳችውን ያላደሱ የውጭ ሀገር ዜጎች ከኢትዮጵያ ተባረሩበሞባይል ባንኪንግ ወንጀል በተጠረጠሩ 80 ግለሰብች ላይ ክስ መመስረቱን የኢትዮጵያ ፌደራል ፓሊስ አስታወቀShareLatest podcast episodes#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩተስፋ የራዲዮ ድራማ፤ ሕይወትና ሞት - ነፃነትና ፅልመትቲክቶክ ከሚያዝያ እስከ ሰኔ 2017 ከ2.1 ሚሊዮን በላይ በኢትዮጵያውያን የተለቀቁ ቪዲዮዎችን 'በአደገኛነት' ፈርጆ ለዕይታ እንዳይበቁ ማድረጉን አስታወቀ