ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ ሰማይ

Prof Solomon Belay (L), Dr Rodas Tadesse (C) and Journalist Henok Seyoum (R) Source: Courtesy of ER/Nahome Tesfaye, ESSTI, RT and HS
ፕሮፌሰር ሰሎሞን በላይ - የኢትዮጵያ ሕዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር፣ መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰና የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ስለ ቀለበታዊው የፀሐይ ግርዶሽ ክስተት ይናገራሉ።
Share