ሃይማኖታዊና መንፈሳዊ ገፅታዎችን ተላብሶ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበረው የመስቀል በዓል ገነን ከሆኑ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ በዓላት አንዱ ነው። በዕለተ መስቀል ሰው ሲሞት የማይለቀስበትና ዕርቅ ተጠይቆ እምቢ የማባይሉባቸው ባሕላዊ ልማዶችን የሚፈጽሙ ማኅበረሰባት አሉ። የደመራ ልኮሳ ሥነ ሥር ዓት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘንድ የማይዳሰስ ቅርስና የቱሪስት ቀልብ ማማለያ ኩነት ነው።
Share

Published
Updated
By Befekadu Abay
Source: SBS
Share this with family and friends


