ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ሽግግር፤ ከሕዝብ ቤተ መፃሕፍት ወመዘክር ወደ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመፃሕፍት ኤጄንሲ

ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News

Emperor Haile-Selassie in his library - 1973. Source: Getty


Published 10 June 2022 at 2:49pm
By Befekadu Abay
Source: SBS

በዘመነ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ የሕዝብ ቤተ መፃሕፍት ወመዘክር ተብሎ ሚያዝያ 27 / 1936 የተመሠረው አገራዊ ቅርስ ወደ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመፃሕፍት ኤጄንሲ ሽግግር፣ ሚና፣ አስተዋፅዖዎችና የሰባት አሠርት ዓመታት በላይ ታሪካዊ ቅኝት።


Published 10 June 2022 at 2:49pm
By Befekadu Abay
Source: SBSShare