Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ሀገራዊው የምክክር ጉባኤ ምርጫው እንደተጠናቀቀ ይጀመራል ተባለ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለ ስልጣናትና ታዋቂ አርቲስቶች ከ98 ቢሊዮን ብር በላይ ምዝበራ እንደፈፀሙ በኦዲት መረጋገጡን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ


ታካይ ዜናዎች
  • ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ በቀጥታ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ነዳጅ ማቅረብ መጀመሩ ተገለጠ
  • የአውሮፓ ሕብረትና የብሪታንያ መንግሥት በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥትና ሕወሓት መካከል ያለው ውጥረትና የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ ጠየቁ
  • የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዜጎቹ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ
  • በደቡብ አፍሪካ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰው ጥቃት ዕልባት እንዲሰጠውና ጥቃት አድራሾች ተጠያቂ እንዲደረጉ መጠየቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
  • የናፍጣ ነዳጅ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት በፊት ወደ ነበረበት የአቅርቦት መጠን እንዲመለስ መወሰኑን የፋይናንስ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጡ
  • ከሌላ ሰው ጋር በስልክ ስታወራ ሰምቻለሁ በሚል ቅናት ተገፋፍቶ ባለቤቱን የገደለው ግለሰብ በዘጠኝ ዓመት ፅኑዕ እሥራት ተቀጣ

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now