የምዕራብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን ለተፈናቃዮች ከ75 ሺህ ዶላር በላይ እርዳታ አሰባሰቡ

Yemisrach Demissie. Source: Y.Demissie
በምዕራብ አውስትራሊያ ለተፈናቃይ ኢትዮጵያውያን ዕርዳታ የማሰባሰቡ ምሽት "በአረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ የደመቀ ኢትዮጵያዊ ዝግጅት ነበር" ሲሉ የረድኤት ዝግጅቱ አስተባባሪ ወ/ሮ የምሥራች ደምሴ ገለጡ። እጃቸውን ለዘረጉ የማኅበረሰብ አባላት በሙሉ ልባዊ ምስጋናቸውንም አቅርበዋል።
Share