ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ በዜማ ደራሲንቱ ይበልጥ የሚታወቅ ሲሆን የዜማ ስራውንም አገራዊ ለሆኑ ዘፈኖች በማበርከት ይታወቃል ፤ የሙዚቃ ስራው ቤተሰብ ህይወቱን ከልጆቹ ጋር እንዲጣጥም እንደረዳው ይናገራል ።
አንኳሮች
- የግጥም ምርጫ
- ዩቲዪብ ለሙዚቀኞች ያመጣው ጠቀሜታ
- ሙዚቀኞች እና የማህበረሰብ ሀላፊነት
- ታሳቢ የሙዚቃ ጉዞዎች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends


