"የጉዞው ዓላማ ኢትዮጵያውንን ማስተዋወቅ፣ እንዲቀራረቡ፣ እንዲዋደዱ፣ እንዲከባበሩና እንዲደጋገፉ የመገናኛ መድረክ መፍጠር ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና16:30Melake Tsehay Qomos Aba Gebreselassie (L) and Dr Teferi belayneh (R). Credit: GS.Gobena and T.Belaynehኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.35MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና የእግር ጉዞ አስተባባሪ፤ ቅዳሜ የካቲት 16 / ፌብሪዋሪ 24 በ "ታላቁ ጉዞ" ስያሜ ስለሚካሔደው የእግር ጉዞ ዓላማና ትሩፋቶች ይናገራሉ።አንኳሮችየዓመታዊው እግር ጉዞ ፋይዳዎችምዝገባየእግር ጉዞ ተሳትፎ ዓይነቶችተጨማሪ ያድምጡ"የእግር ጉዞ ጥሪያችን ለሁሉም ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን ነው፤ አማኞችም ሆኑ እምነቱ ለሌላቸውም ጭምር" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበናShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው